ዘዳግም 24:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አንተ ከውጭ ሆነህ ጠብቅ፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ከቤት ያምጣልህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አንተ ከውጭ ሆነህ ጠብቅ፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ከቤት ያምጣልህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አንተ ውጪ ቈይ፤ እርሱ ራሱ መያዣውን ያምጣልህ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንተ ግን በውጭ ቁም፤ ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ወደ ውጭ ያውጣልህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አንተ በውጭ ቁም ያበደርኸውም ሰው መያዣውን ያውጣልህ። See the chapter |