ዘዳግም 23:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በዘመንህ ሁሉ ለዘለዓለም ሰላምና ልማት ለእነርሱ አትሻ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ሰላምን ለእነርሱ አትመኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በምትኖርበት ዘመን ሁሉ እነዚህ ሕዝቦች ባለጸጎች ሆነው በሰላም እንዲኖሩ አትርዳቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በዘመንህ ሁሉ ለዘለዓለም ሰላም እንደሚገባቸው አታናግራቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 በዘመንህ ሁሉ ለዘላለም ሰላምና ልማት ለእነርሱ አትሻ። See the chapter |