ዘዳግም 23:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ሳትሳል ብትቀር ግን በደለኛ አትሆንም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይሁን እንጂ ለእግዚአብሔር ስእለት አለማድረግ ራሱ ኃጢአት አይደለም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ባትሳል ግን ኀጢአት የለብህም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም። See the chapter |