ዘዳግም 23:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 “ለመጸዳጃ የሚሆንህን ቦታ ከሰፈር ውጭ አዘጋጅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ለመጸዳጃ የሚሆንህን ቦታ ከሰፈር ውጭ አዘጋጅ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 “የምትጸዳዱበትን ልዩ ስፍራ ከሰፈር ውጪ አዘጋጁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ ሜዳም ትወጣባት ዘንድ ከሰፈር ውጭ ቦታ ይኑርህ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወደ ሜዳም ትወጣበት ዘንድ ከሰፈር ውጭ ቦታ ይሁንልህ። See the chapter |