ዘዳግም 22:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የዚያችም ከተማ ሽማግሌዎች ያንን ሰው ወስደው ይግረፉት፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከዚያም በኋላ የከተማው አለቆቹ ሰውየውን ይዘው ይቅጡት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የከተማይቱም መሪዎች ባልየውን ወስደው በመግረፍ ይቅጡት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የዚያች ከተማ ሽማግሌዎችም ያን ሰው ወስደው ይገሥጹት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የዚያችም ከተማ ሽማግሌዎች ያንን ሰው ወስደው ይግረፉት፤ See the chapter |