ዘዳግም 21:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከምርኮኞቹ መካከል መልከ መልካም ሴት አይተህ ብትማርክህ፥ ሚስትህ ልታደርጋት ትችላለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከምርኮኞቹ መካከል መልከ መልካም ሴት አይተህ ብትማርክህ፣ ሚስትህ ልታደርጋት ትችላለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 በእነርሱ መካከል ለጋብቻ የምትፈልጋት ውበት ያላት ሴት ታይ ይሆናል፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በምርኮው ውስጥ የተዋበች ሴት ብታይ፥ ብትመኛትም፥ ሚስትም ልታደርጋት ብትወድድ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 በተማረኩት መካከል የተዋበች ሴት ብታይ፥ ብትመኛትም ሚስትም ልታደርጋት ብትወድድ፥ ወደ ቤትህ ታመጣታለህ፤ See the chapter |