ዘዳግም 19:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ተንኰለኛ የሆነ ምስክር አንድን ሰው በሐሰት ቢከስ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ተንኰለኛ የሆነ ምስክር አንድን ሰው በሐሰት ቢከስስ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አንድ ክፉ ሰው ሌላውን ሰው በሐሰት ወንጅሎ ቢከሰው፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዐመፃ ይከስሰው ዘንድ በሰው ላይ ሐሰተኛ ምስክር ቢቆም፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በዓመፃ ይከስሰው ዘንድ በሰው ላይ ሐሰተኛ ምስክር ቢቆም፥ See the chapter |