ዘዳግም 18:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አንተም በልብህ፥ ‘በጌታ ያልተነገረውን መልእክት እንዴት ማወቅ እንችላለን?’ ብትል፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 አንተም በልብህ፣ “እግዚአብሔር ያልተናገረውን መልእክት እንዴት ማወቅ እንችላለን?” ብትል፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ ‘አንድ ነቢይ የሚናገረው የትንቢት ቃል ከእግዚአብሔር ያልተሰጠ መሆኑን በምን ለይቼ ዐውቃለሁ?’ ብለህ ትጠይቅ ይሆናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በልብህም፦ እግዚአብሔር ያልተናገረውን ቃል እንዴት አውቃለሁ ብትል፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በልብህም፦ እግዚአብሔር ያልተናገረውን ቃል እናውቅ ዘንድ እንዴት ይቻለናል? ብትል፥ See the chapter |