ዘዳግም 15:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ደማቸውን እንደ ምግብ አድርጋችሁ አትመገቡት፤ ነገር ግን ደሙን እንደ ውሃ በምድር ላይ አፍስሱት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ነገር ግን ደሙን በምድር ላይ እንደ ውኃ አፍስሰው እንጂ አትብላው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ነገር ግን ደሙን እንደ ውኃ በምድር ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። See the chapter |