ዘዳግም 15:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ነጻ በምታወጣው ጊዜ ባዶ እጁን አትስደደው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በምታሰናብተውም ጊዜ ባዶ እጁን አትስደደው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ነጻ በምታወጣው ጊዜ ባዶ እጁን አትስደደው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከአንተም ዘንድ አርነት አውጥተህ በለቀቅኸው ጊዜ ባዶውን አትልቀቀው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከአንተም ዘንድ አርነት ባወጣኸው ጊዜ ባዶውን አትስደደው፤ See the chapter |