ዘዳግም 14:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ንጹሕ የሆነውን ማናቸውንም ክንፍ ያለውን ፍጡር ትበላላችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ንጹሕ የሆነውን ማንኛውንም ክንፍ ያለውን ፍጡር ግን ብሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ነገር ግን ከእነርሱ መካከል በተለይ ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነገር ግን ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። See the chapter |