Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘዳግም 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ጭልፊት፥ ጭላትና መሰሎቻቸው፥

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ጭልፊት፣ ጭላት፣ ማንኛውም ዐይነት ዐድኖ በል አሞራ፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ጭልፊት፥ ጭላት፥ በየወገኑ፥

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ጭል​ፊት፥ ጭላ​ትና መሰ​ሎ​ቻ​ቸው፥

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጭ፥ ጭልፊት፥ ጭላት በየወገኑ፥

See the chapter Copy




ዘዳግም 14:13
4 Cross References  

ጭላት፥ ጭልፊት በየወገኑ፥


የሚከተሉትን ግን አትበሉም፦ ንስር፥ ገዴ፥ ዓሣ አውጪ፥


ቁራና መሰሎቹ፤


በዚያም ጉጉት ጎጆ ሠርታ እንቁላልን ትጥላለች፥ ትቀፈቅፋለችም፤ ጫጩቶቿንም በክንፏ ትሰበስባለች፤ በዚያም ደግሞ አሞራዎች ጥንድ ጥንድ ሆነው ይሰበሰባሉ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements