ዘዳግም 12:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 “በዚያ ዓይነት አካሄድ ጌታ አምላካችሁን አታምልኩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በእነርሱ መንገድ አምላካችሁን እግዚአብሔርን አታምልኩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እናንተ ለእግዚአብሔር አምላካችሁ የምትሰግዱለት እነዚህ አሕዛብ ለአማልክታቸው በሚሰግዱላቸው ዐይነት መሆን የለበትም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር እንዲህ ያለ ሥራ በዚያ አትሥሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር እንዲህ ያለ ሥራ አትሥሩ። See the chapter |