ዘዳግም 12:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ደሙን ግን እንደ ውሃ መሬት ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ነገር ግን ደማቸውን አትብላ፤ ደሙን እንደ ውሃ በመሬት ላይ አፍስሰው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ደሙን ግን እንደ ውኃ በምድር ላይ አፍስሱት እንጂ አትብሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ደሙን ግን እንደ ውኃ በምድር ላይ አፍስሰው እንጂ አትብላው። See the chapter |