ዘዳግም 11:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 በቤትህ የበር መቃኖችና በቅጽር በሮችህም ሳንቃ ላይ ጻፋቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20-21 እርስዋንም እንዲሰጣቸው እግዚአብሔር ለአባቶቻችሁ በማለላቸው ምድር፥ እንደ ሰማይ ዘመን በምድር ላይ፥ ዘመናችሁ የልጆቻችሁም ዘመን ይረዝም ዘንድ በቤትህ መቃኖችና በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። See the chapter |