ዘዳግም 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚያም ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፥ ከጉድጎዳም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ዮጥባታ ተጓዙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከዚያም ተነሥተው ጉድጎዳ ወደ ተባለ ስፍራ፣ ቀጥሎም የውሃ ፈሳሾች ወዳሉባት ዮጥባታ ወደምትባል ምድር ተጓዙ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከዚያም ተነሥተው ጉድጎዳ ተብሎ ወደሚጠራ ስፍራ ተጓዙ፤ ከዚያም የውሃ ፈሳሾች ወደሚገኙበት ወደ ዮጥባታ አመሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከዚያም ወደ ገድገድ ተጓዙ፤ ከገድገድም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ኤጤባታ ተጓዙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከዚያም ወደ ጉድጎዳ ተጓዙ፤ ከጉድጎዳም ወደ ውኃ ፈሳሾች ምድር ወደ ዮጥባታ ተጓዙ። See the chapter |