ቈላስይስ 4:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከማመስገን ጋር በጸሎት ውስጥ ነቅታችሁ ያለማቋረጥ ትጉ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከማመስገን ጋራ ነቅታችሁ በትጋት ጸልዩ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔርን ተግታችሁ በማመስገን ባለማቋረጥ ጸልዩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በምስጋና እየተጋችሁ ለጸሎት ፅሙዳን ሁኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ፤ See the chapter |