ቈላስይስ 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ይህንንም የምለው ማንም አሳማኝ በሚመስል ንግግር እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ማንም ንግግር በማሳመር እንዳያታልላችሁ ይህን እነግራችኋለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህንንም የምላችሁ ማንም በሽንገላ ቃል እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ይህንም የምላችሁ በሚያባብል ነገር የሚያስታችሁ እንዳይኖር ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ማንም በሚያባብል ቃል እንዳያስታችሁ ይህን እላለሁ። See the chapter |