ቈላስይስ 1:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በእርሱም ተዋጅተን የኃጢአትን ስርየት አገኘን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በርሱም ቤዛነትን በደሙ አግኝተናል፤ ይህም የኀጢአት ይቅርታ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በእርሱም ተዋጅተን የኃጢአታችንን ይቅርታ አግኝተናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ድኅነትን ያገኘንበት፥ ኀጢአታችንም የተሠረየበት ነው። See the chapter |