|  This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes.  View full explanation  መጽሐፈ ባሮክ 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በእግዚአብሔር ትእዛዝ ጫካዎችና መልካም መዓዛ ያለው ዛፍ ሁሉ እስራኤልን በጥላቸው ጋረዱ።See the chapter የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እስራኤልን በእግዚአብሔር ትእዛዝ ዛፍ ሁሉ፥ በጎ መዓዛ ያለው ዕንጨትም ሁሉ ይጋርዳቸዋልና።See the chapter |