This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነዚያ ጌታ በእኛ ላይ እንደሚደርሱ የነገረን መከራዎች ሁሉ ደረሱብን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእኛ ላይ የደረሰውን ክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር በእኛ ላይ ተናግሮ ነበርና። See the chapter |