This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጌታ እነርሱን በበተነበት በዙሪያቸው በሚገኙት ሕዝቦች ሁሉ መካከል ለውርደትና ለመከራ እንዲሆኑ በዙሪያችን ባሉ መንግሥታት ሁሉ እንዲገዙ አሳልፎ ሰጣቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር እነርሱን በበተነበት በዙሪአችን በአሉ አሕዛብ ዘንድ ለውርደትና ለመከራ ይሆኑ ዘንድ በዙሪያችን በአሉ ነገሥት ሁሉ እጅ አሳልፎ ሰጣቸው። See the chapter |