This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እኔም ጌታ አምላካቸው እንደሆንሁ ያውቃሉ፤ የሚታዘዝ ልብና የሚሰሙ ጆሮዎችን እሰጣቸዋለሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እኔም አምላካቸው እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። ልብን፥ ለመስማትም ጆሮን እሰጣቸዋለሁ። See the chapter |