This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “ድምጼን የማትሰሙ ከሆነ፥ ይህ በጣም ብዙ ሕዝብ በምበትናቸው አገሮች መካከል ወደ ጥቂት ቍጥር ይመለሳል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ቃሌን በእውነት ባትሰሙ ይህች ብዛታችሁ እናንተን በበተንሁባቸው በአሕዛብ መካከል ወደ ጥቂትነት ትመለሳለች። See the chapter |