This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በእስራኤል ቤትና በይሁዳ ቤት ክፋት ምክንያት ስምህ የተጠራበትን ቤት ዛሬ በሚታይበት ሁኔታ ላይ ጣልኸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በእስራኤል ወገንና በይሁዳ ወገን ኀጢአት ምክንያት ስምህ የተጠራበትን መቅደስ እንደ ዛሬው ዕለት ጣልህ። See the chapter |