This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 እነሆ በቀን ሐሩርና በሌሊት ውርጭ ላይ ተጥለዋል፤ እነሱም በረሀብ፥ በሰይፍና በቸነፈር ክፉ ሞትን ሞቱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 “እነሆ በቀን ሐሩርና በሌሊት ቍር ጣሏቸው፤ ተማረክን፤ በቀጠናና በጦር፥ በቸነፈርም ክፉ ሞትን ሞትን። See the chapter |