This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጌታ እንዲህ ይላል፥ ትከሻችሁን ዝቅ አድርጉ፥ የባቢሎንን ንጉሥንም አገልግሉ፤ ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድርም ትቀመጣችሁ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ትከሻችሁን ዝቅ አድርጉ ለባቢሎንም ንጉሥ ተገዙ፤ ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድርም ትኖራላችሁ፤ See the chapter |