This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ነገር ግን በጣም ያዘነች ነፍስ፥ አጎንብሳ የምትሄድና አቅም ያነሳት፥ የፈዘዙ ዐይኖችና የተራበች ነፍስ፥ ክብርን ወይም ተገቢውን ነገር ለጌታ ይሰጣሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ነገር ግን አዝናና ተጨንቃ የምትኖር፥ በብዙ መከራም ያዘነች ሰውነትና የፈዘዙ ዐይኖች፥ የተራበችም ነፍስ ያመሰግኑሃል፤ አቤቱ ለጽድቅህም ይገዛሉ። See the chapter |