This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በዚህ ዓይነት ምድር ሁሉ አንተ ጌታ አምላካችን መሆንህን ትወቅ፤ እስራኤልና ዘሩ በአንተ ስም ተጠርቶአልና። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ምድር ሁሉ አንተ እግዚአብሔር አምላካችን እንደ ሆንህ ታውቅ ዘንድ፥ ስምህ በእስራኤል ላይና በወገኑ ላይ ተጠርቶአልና ። See the chapter |