This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 1:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በዚያው ጊዜ፥ በሲቫን ወር በዐሥረኛው ቀን፥ ከቤተ መቅደስ ተወስደው የነበሩትን የጌታን ቤት ዕቃዎች ወደ ይሁዳ ምድር ለመመለስ ወሰዳቸው፤ እነዚህ የብር ዕቃዎች የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያ የሠራቸው ነበሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከቤተ መቅደስ የተወሰደውን የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ወደ ይሁዳ ምድር ይመልሱ ዘንድ በሲባን ወር በዐሥረኛው ቀን በወሰዱ ጊዜ ይህም ዕቃ የይሁዳ ንጉሥ የኢዮስያስ ልጅ ሴዴቅያስ ያሠራው የብር ዕቃ ነበር። See the chapter |