This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 1:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ባለ ሥልጣኖች፥ ለመሳፍንት፥ ለሽማግሌዎች፥ ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በባቢሎን በሱድ ወንዝ አጠገብ ለሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ አነበበ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በኀያላኑና በልዑላኑ ጆሮ፥ በሽማግሌዎች ጆሮና ከታላቁ ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ በባቢሎን በሶዲ ወንዝ አጠገብ በሚኖሩ ሕዝብ ሁሉ ጆሮ አነበበ። See the chapter |