This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 1:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ባሮክ የዚህን መጽሐፍ ቃል ለይሁዳ ንጉሥ ለኢኮንያን ልጅ ለኢዮአቄምና መጽሐፉን ለመስማት ለመጣው ሕዝብ አነበበው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ባሮክ ይህን መጽሐፍ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአቄም ልጅ በኢኮንያን ጆሮና መጽሐፉን ለመስማት ከሕዝቡ ዘንድ ወደ እርሱ በመጣው ሕዝብ ሁሉ ጆሮ፥ See the chapter |