This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 1:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ወተትና ማር የምታፈስሰውን ምድር ሊሰጠን አባቶቻችንን ከግብጽ ምድር በአወጣበት ቀን ጌታ ለባርያው በሙሴ ያዘዘው ክፉ ነገርና መርገም እስከ ዛሬ ጸንቶብናል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወተትና መዓር የምታፈስሰውን ምድር ይሰጠን ዘንድ አባቶቻችንን ከግብፅ ምድር በአወጣበት ቀን እግዚአብሔር ለባሪያው ለሙሴ ያዘዘው ይህ ክፉ ነገርና መርገም እንደ ዛሬው ዕለት አገኘን። See the chapter |