This book is not inspired by God and is not part of the Christian canon or the Jewish Tanakh. It is shown only for historical and study purposes. View full explanation መጽሐፈ ባሮክ 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለንጉሦቻችን፥ ለገዢዎቻችን፥ ለካህኖቻችን፥ ለነብዮቻችን፥ ለአባቶቻችን የፊት ኅፍረት ነው፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለንጉሦቻችንና ለአለቆቻችን፥ ለካህኖቻችንና ለነቢያቶቻችን፥ ለአባቶቻችንም ኀፍረት እንደ ሆነች። See the chapter |