አሞጽ 3:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “በውኑ ሁለት ሰዎች ተቀጣጥረው ሳይገናኙ በአንድነት ሊሄዱ ይችላሉን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ፣ ዐብረው መጓዝ ይችላሉን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሁለት ሰዎች አብረው ለመሄድ ካልተቀጣጠሩ በቀር በአንድነት ለመሄድ ይችላሉን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይተያዩ በአንድነት ይሄዳሉን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ በአንድነት ይሄዳሉን? See the chapter |