አሞጽ 1:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ንጉሣቸውም ከአለቆቹ ጋር በአንድነት ተማርኮ ይሄዳል፥” ይላል ጌታ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ንጉሧ ከሹማምቱ ጋራ፣ በአንድነት ተማርኮ ይሄዳል፣” ይላል እግዚአብሔር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ንጉሣቸውና መሳፍንቱ ተማርከው ይሄዳሉ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ንጉሦቻቸውን፥ አለቆቻቸውንና ካህኖቻቸውን በአንድነት ይማርኳቸዋል፥” ይላል እግዚአብሔር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ንጉሣቸውም ከአለቆቹ ጋር በአንድነት ይማረካል፥ ይላል እግዚአብሔር። See the chapter |