ሐዋርያት ሥራ 9:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ብዙ ቀንም ሲሞላ አይሁድ ሊገድሉት ተማከሩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከብዙ ቀንም በኋላ፣ አይሁድ ሳውልን ለመግደል አሤሩ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከብዙ ቀን በኋላ አይሁድ ሳውልን ለመግደል ተማከሩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከብዙ ቀንም በኋላ አይሁድ ሳውልን ይገድሉት ዘንድ ተማከሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ብዙ ቀንም ሲሞላ አይሁድ ሊገድሉት ተማከሩ፤ See the chapter |