ሐዋርያት ሥራ 5:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በሐዋርያትም ላይ እጃቸውን ጭነው በሕዝቡ ወኅኒ ውስጥ አኖሩአቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሐዋርያትንም ይዘው ማረፊያ ቤት ከተቷቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሐዋርያትን ያዙና በሕዝቡ ወህኒ ቤት አስገቡአቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 እጃቸውንም በሐዋርያት ላይ አነሡ፤ ያዙአቸውም፤ በሕዝቡ ወኅኒ ቤትም አስገቧቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 በሐዋርያትም ላይ እጃቸውን ጭነው በሕዝቡ ወኅኒ ውስጥ አኖሩአቸው። See the chapter |