ሐዋርያት ሥራ 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም፤” አሉአቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ወደ ኋላ አንልም።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር አንቈጠብም።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም እንል ዘንድ አንችልም።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም” አሉአቸው። See the chapter |