ሐዋርያት ሥራ 27:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ሁሉም ተበራቱና እንጀራውን ራሳቸው ወስደው በሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በዚህ ጊዜ ሁሉም ተጽናኑና ምግብ በሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ሁሉም ተጽናኑ፤ እህልም ቀመሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ሁለም ተጽናንተው ራሳቸው ደግሞ ምግብ ተቀበሉ። See the chapter |