ሐዋርያት ሥራ 27:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ይሁን እንጂ፣ ወደ አንዲት ደሴት በነፋስ ተወስደን እዚያ መጣላችን አይቀርም።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሆኖም ነፋሱ ወደ አንዲት ደሴት ዳርቻ ወስዶ ይጥለናል።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንደርሳለን።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ነገር ግን ወደ አንዲት ደሴት እንድንወድቅ ያስፈልገናል።” See the chapter |