ሐዋርያት ሥራ 24:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ነገር ግን በእኔ ላይ ነገር ያላቸው እንደሆነ፥ በፊትህ መጥተው ይከሱኝ ዘንድ የሚገባቸው ከእስያ የመጡ አንዳንድ አይሁድ አሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ነገር ግን ክስ ካላቸው አንተ ፊት ቀርበው ሊከስሱ የሚገባቸው ከእስያ አውራጃ የመጡ አንዳንድ አይሁድ አሉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ነገር ግን ከእስያ የመጡት አይሁድ እዚያ ነበሩ፤ እነርሱ በእኔ ላይ የክስ ምክንያት ካላቸው በአንተ ፊት ቀርበው ይናገሩ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አሁንም በእኔ ላይ ነገር ከአላቸው ወደ አንተ ይምጡና ይክሰሱኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ነገር ግን በእኔ ላይ ነገር ያላቸው እንደ ሆነ፥ በፊትህ መጥተው ይከሱኝ ዘንድ የሚገባቸው ከእስያ የመጡ አንዳንድ አይሁድ አሉ። See the chapter |