ሐዋርያት ሥራ 21:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ፊንቄም የሚሻገር መርከብ አግኝተን ገባንና ተነሣን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በዚያም ወደ ፊንቄ የሚሄድ መርከብ ስላገኘን፣ ተሳፍረን ጕዟችንን ቀጠልን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እዚያም ወደ ፊንቄ አገር የምትሄድ መርከብ አገኘንና በእርስዋ ተሳፍረን፤ ጒዞአችንን ቀጠልን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ወደ ፊንቄም የሚያልፍ መርከብ አግኝተን በዚያ ላይ ተሳፍረን ሄድን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ወደ ፊንቄም የሚሻገር መርከብ አግኝተን ገባንና ተነሣን። See the chapter |