ሐዋርያት ሥራ 20:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ተሰብስበንም በነበርንበት ሰገነት እጅግ መብራት ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በተሰበሰብንበትም ሰገነት ላይ ብዙ መብራት ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እኛ በተሰበሰብንበት ፎቅ ብዙ መብራት ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ተሰብስበን በነበርንበት ሰገነትም ብዙ መብራት ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ተሰብስበንም በነበርንበት ሰገነት እጅግ መብራት ነበረ። See the chapter |