ሐዋርያት ሥራ 20:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ተጽናኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰዎችም ያን ጐበዝ ሕያው ሆኖ ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሰዎቹም የዳነውን ወጣት ወደ ቤት ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ደስ አላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት እጅግም ተጽናኑ። See the chapter |