ሐዋርያት ሥራ 15:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በርናባስም ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስን ደግሞ ከእነርሱ ጋር ይወስድ ዘንድ አሰበ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በርናባስም ማርቆስ የተባለው ዮሐንስ ዐብሯቸው እንዲሄድ ፈለገ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በርናባስም ማርቆስ የተባለው ዮሐንስ ከእነርሱ ጋር አብሮአቸው እንዲሄድ ፈለገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በርናባስም ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስን ከእነርሱ ጋር ይዞት ሊሄድ ወደደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በርናባስም ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስን ደግሞ ከእነርሱ ጋር ይወስድ ዘንድ አሰበ፤ See the chapter |