ሐዋርያት ሥራ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይስማማል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እንዲህ ተብሎ የተጻፈው የነቢያቱም ቃል ከዚህ ጋራ ይስማማል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ከዚህም አሳብ ጋር የነቢያት ቃል ይስማማል፤ ይህም እንዲህ ተብሎ የተጻፈው ነው፦ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በዚህም መጽሐፍ እንዲህ ብሎ እንደ ተናገረ የነቢያት ቃል ይስማማል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ከዚህም ጋር የነቢያት ቃል ይሰማማል፥ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፦ See the chapter |