ሐዋርያት ሥራ 13:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 የጌታም ቃል በአካባቢው ባለው አገር ሁሉ ተስፋፋ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 የጌታም ቃል በዚያ አገር ሁሉ ተስፋፋ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 የእግዚአብሔርም ቃል በሀገሩ ሁሉ ተዳረሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 የጌታም ቃል በአገሩ ሁሉ ተስፋፋ። See the chapter |