ሐዋርያት ሥራ 13:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እግዚአብሔር ከሞት ያስነሣው ግን መበስበስ አልደረሰበትም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መፍረስ መበስበስን አላየም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። See the chapter |