ሐዋርያት ሥራ 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ወዳልተገረዙ ሰዎች ገብተህ ከእነርሱ ጋር በላህ፤” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እንዲህም አሉት፤ “ወዳልተገረዙ ሰዎች ገብተህ ከእነርሱ ጋራ በላህ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ስለምን ወዳልተገረዙ ሰዎች ቤት ገብተህ ከእነርሱ ጋር በላህ?” በማለት ወቀሱት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ወደ አልተገረዙት ሰዎች ቤት ገብተህ አብረሃቸው በልተሃል” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 “ወዳልተገረዙ ሰዎች ገብተህ ከእነርሱ ጋር በላህ” አሉት። See the chapter |